Fana: At a Speed of Life!

በዓለም በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 1ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን አልፏል፡፡ እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ 1 ሚሊየን 2 ሺህ 561 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል ተብሏል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ33…

ሞክታር ኡዋኔ የማሊ የሽግግር ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞክታር ኡዋኔ የሽግግር መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ሹመቱ በሃገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ባህ ንዳው የተሰጠ ነው ተብሏል፡፡ ባለፈው ነሃሴ ወር ላይ በማሊ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት…

ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዓልን ለማክበር የክልል ርዕሳነመስተዳድራን ጅግጅጋ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዓልን ለማክበር የክልል ርዕሳነመስተዳድራን ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሒሩት…

ጠ/ሚ ዐብይ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የደመራና የመስቀል አከባበር ሥነ-ሥርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው ጥረት፣ እንዲሁም ዜጎች በሰላማዊ…

በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 33 ሚሊየንን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 33 ሚሊየንን መሻገሩ ተሰምቷል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ33 ሚሊዮን በላይ ሆኗል፡፡ እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም…

የመስቀል በዓል በመላው አገሪቱ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ አገሪቱ ተከበረ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የደመራ በዓል ትናንት በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ የዋለ ሲሆን ዛሬም በእምነቱ ተከታዮች የመስቀል በዓል…