Fana: At a Speed of Life!

በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ32 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ32 ሚሊየን አልፏል። በቻይናዋ ውሃን ግዛት ከተከሰተ ከስምንት ወራት በላይ በሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ እስካሁን 32 ሚሊየን 97 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ላይ…