Fana: At a Speed of Life!

የሃይማኖት አባቶች ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር መንፈሳዊና አባታዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶች ኤች አይ ቪ/ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር ሂደት ላይ መንፈሳዊና አባታዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሚኒስትሯ የሃይማኖት ተቋማት በኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ላይ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሕግ መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሕግ መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈርሟል። በኢትዮጵያ የሕግ መዝገበ ቃላት ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችለውን ፕሮጀክት የፌደራል የፍትህና የሕግ ምርምር እና ስልጠና…

በአለም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈ አምስት ሰዎች አንዱ አሜሪካዊ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈ አምስት ሰዎች አንዱ አሜሪካዊ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በዓለም ላይ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 964 ሺህ 839 የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ በቫይረሱ ሳቢያ ከሞቱትት ሰዎች መካከል…