Author
Meseret Awoke 6261 posts
በምስራቅ አፍሪካ በጎርፍ መጥለቅለቅ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለጉዳት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ በጎርፍ መጥለቅለቅ ከ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለጉዳት መዳረጋቸው ተገለፀ።
ከጎርፍ አደጋው በተጨማሪም በምስራቅ አፍሪካ ካለው የአንበጣ መንጋ ወረርሽን እንዲሁም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በቀጠናው የምግብ እጥረት…
የኦሮሞ ባህልና ታሪክ ማእከልና የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሃውልት የመሰረት ድንጋይ በአምቦ ከተማ ተቀመጠ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=5FtBKCFDU5k
በሸገር ፓርክ አንፊ ቲያትር መድረክ የኢትዮ ጃዝ ምሽት የሙዚቃ ድግስ ተካሂዶል
https://www.youtube.com/watch?v=qQyA6Hnwldc
አቶ ጃዋር መሃመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በ24 ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሃመድ እና በቀለ ገርባን ጨምሮ በ24 ሰዎች ላይ ክስ ተከፍቷል፡፡
ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጃዋር ሲራጅ መሀመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሀምዛ አድናን፣ እንዲሁም በሌሉበት የተከሰሱትን የኦሮሚያ ሜዲያ ኔትወርክ (OMN)፤ ደጀኔ ጉተማ፣ ዶ/ር…
በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 10 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡
በኮምቦልቻ ከተማ ሐረጎ መንገድ ጋሌሳ 011 ቀበሌ ከኮምቦልቻ ከተማ ወደ ወልድያ መስመር ሲጓዝ ሚኒባስ መኪና በተመሳሳይ…
“የአባይ ወንዝ ፖለቲካና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ” በሚል ርዕስ አገር አቀፍ አውደ-ጥናት በደብረ-ታቦር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) "የአባይ ወንዝ ፖለቲካና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ" በሚል ርዕስ አገር አቀፍ አውደ-ጥናት በደብረ-ታቦር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል።
የዩኒቨርስቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር መንበሩ ተሾመ ዩኒቨርስቲው…