ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች በግንባታ ላይ የሚገኘውን የእናቶችና ህጻናት ሆስፒታልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በግንባታ ላይ የሚገኘው የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታልን ጎበኙ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አያት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የእናቶችና ህፃናት…