Fana: At a Speed of Life!

በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 30 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሚሊየን አለፈ፡፡ በአለም ዙሪያ እስካሁን 30 ሚሊየን 42 ሺህ 218 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ነው የተገለጸው፡፡ ወደ አንድ ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎችም በቫይረሱ ለህልፈት…