በአዲስ አበባ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን ለማስጀመር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን ለማስጀመር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ትምህርትን በመደበኛ መልኩ ለመጀመር ዝግጅት…