Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላለፉት ሠባት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ ምክክሩ ጉባኤ ተወካዮች ምርጫ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

በሕንድ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ደቡባዊ ግዛት ኬራላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ66 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ እየተከናወነ ያለውን የነፍስ አድን ሥራም የድልድይ መደርመስ እያስተጓጎለው መሆኑን ተከትሎ…

ልማት ባንክ የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ አልሚዎችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልማት ባንክ በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ በፓርኩ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙ እና ከአዳዲስ ባለሀብቶች ጋር የኢንቨስትመንት ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።…

የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ስትራቴጂክ የደህነት ጉዳዮችን መረዳት፣ መተንተንና…

የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች የሰሜን ኮሪያ ተብለው በመተዋወቃቸው በፈረንሳይ ላይ ቅሬታ እንደሚቀርብባት ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የኦሊምፒክ መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች በስህተት ሰሜን ኮሪያ ተብለው ከተዋወቁ በኋላ የኦሊምፒክ አዘጋጆቹ ይቅርታ መጠየቃቸው ተሰምቷል። ሀገራቸውን ወክለው ለኦሊምፒክ ሊሳተፉ በፓሪስ የከተሙት ደቡብ ኮሪያውያን በሴን…

የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በገዜ ጎፋ ለደረሰው አደጋ የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት…

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ ንግድና ፋይናንስ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከተለያዩ ሀገራት ከተውጣጡ የዓለም አቀፍ ንግድና ፋይናንስ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና…

በትግራይ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ53 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በችግኝ ይሸፈናል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ53 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በችግኝ እንደሚሸፈን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የደን ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ ተስፋይ ተክለሃይማኖት…

መንግስት የጎንደር ከተማን የረጅም ጊዜ ጥያቄ ለሚመልሱ የልማት ስራዎች ትኩረት መስጠቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የጎንደር ከተማን ህዝብ የረጅም ጊዜ ጥያቄ የሚመልሱ የልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ተናገሩ። መንግስት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ያሉ የልማት ስራዎችን በመደገፍ…