የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ የስራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በሠመራ ከተማ ማካሄድ ጀመረ። በጉባኤው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የክልሉን መንግስት የበጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እያቀረቡ እንደሚገኙ የዘገበው ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አጽናኑ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አጽናንተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉምሩክ ኮሚሽን 191 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት 191 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ። ኮሚሽኑ የዓመታዊ አፈፃፀም ግምገማውን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ከመጡ አመራሮች ጋር በመሆን በአርባ ምንጭ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በግምገማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙና ከአዳዲስ ባለሀብቶች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙ እና ከአዳዲስ ባለሃብቶች ጋር የኢንቨስትመንት ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወጎኖች የኅሊና ጸሎት በማድረግ ነው ጉባኤውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወስኗል። የክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ፥ በደረሰው አደጋ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተጠቁሟል። በጉባኤውም የክልሉ መንግስት የ2016 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት ተቀጡ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት መቀጣታቸው ተገለጸ። ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በትናንትናው ዕለት በቦሌ፣ ልደታ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች ውስጥ የደንብ ጥሰት የፈጸሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ለመንግስት የልማት ስራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ስራዎች የሚደግፍ፣ ለመንግስት እውቅና በመስጠት ምስጋና ለማቅረብ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ በተለይ የፌደራል መንግስት ለከተማዋ ልማት ትኩረት በመስጠት ተቋርጠው የነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ድርድር ሒደት እደግፋለሁ አለች Meseret Awoke Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደች የምትገኘውን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት የድርድር ሒደት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በቴክኒክ እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው…