Fana: At a Speed of Life!

‘’ገበታ ለሃገር’’ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሃገር መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት ነው ተብሏል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገበታ ለሃገር ይፋ በተደረገበት ወቅት ገንዘብ፣ እውቀት እና…

ደቡብ አፍሪካ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የጣለቻቸውን ገደቦች ልታላላ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የኮሮና ቫይረስ በአገሪቱ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ የወጡትን ገደቦች ከሰኞ ጀምሮ ቀለል እንደሚሉ ገለፁ፡፡ ፕሬዝዳንት ሴሪል ራማፎሳ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያሉ ሁሉም ገደቦች እንደሚላሉ ተናግረዋል ፡፡ የሃገር ውስጥ…

የሎጅስቲክስ ስትራቴጂ መተግበር የዘርፉን ችግሮች በመፍታት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ሎጅስቲክስ ስትራቴጂ መተግበር በአሰራር ላይ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን ገለጸ። በአገር አቀፍ ደረጃ የ10 ዓመት ብሔራዊ ሎጅስቲክስ ስትራቴጂ ሲዘጋጅ መቆየቱ…