Fana: At a Speed of Life!

ዐቃቤ ህግ በእነ አቶ እስክንድር ነጋ ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እነ አቶ እስክንድር ነጋ በተጠረጠሩበት የእርስ በርስና የሃይማኖት ግጭት ማስነሳት ወንጀል አራት ምስክሮችን ችሎት አቅርቦ አሰምቷል፡፡ በዚህም 3ኛ፣ 5ኛ፣ 6ኛ እና 7ኛ ተራ ቁጥር ላይ የተመዘገቡ ምስክሮች ቀርበው ቃላቸውን…

የዳያስፖራው ማህበረሰብ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለህዳሴው ግድብ ግንባታ ከ700 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ በ2012 በጀት ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 737 ሺህ 506 ዶላር ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን የዳያስፖራው ማህበረሰብ ከ42…

በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተነገረ፡፡ የሰውነት የመከላከል አቅም ምርመራው በቀጣዩ ሳምንት እንደሚካሄድ የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ ምርመራው…

በኮሮና ዙሪያ የሚስተዋለው መዘናጋት የሃገሪቱን የጤና ሥርዓት ጫና ውስጥ ሊከተው ይችላል- የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረተሰቡ ዘንድ የሚስተዋለው መዘናጋት የኮቪድ19 ስርጭት እንዲባባስ ከማድረግ ባሻገር የሃገሪቱን የጤና ሥርዓት ጫና ውስጥ ሊከተው እንደሚችል የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስትር ዲኤታዋ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ የኢትዮጵያ የጤና ሥርዓት እየተሻሻለና…

በ67 ሚሊየን ብር በባምባሲ ከተማ የተገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባምባሲ ከተማ በ67 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ለአገልገሎት ተዘጋጅቷል። የክልሉ ውኃ መስኖና ኢነርጂ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሹ ዱጋዝ የባምባሲ ከተማ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት በከተማውና አካባቢው የሚገኙ…

የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የጎዳና ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ህፃናና ወጣቶች ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመተባበር በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የጎዳና ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥተዋል፡፡ የጎዳና ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራው መነሻውን ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በማድረግ ለገሃር፣…

በደቡብ ሱዳን በሳምንቱ መጨረሻ በተፈጠረ ግጭት የ70 ሰወች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን በሳምንቱ መጨረሻ በጦር ሰራዊቱ እና ሲቪሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የ70 ሰወች ህይወት ማለፉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ በሃገሪቱ ሰሜን-ማዕከላዊ ዋራፕ ግዛት በደቡብ ሱዳን ጦር እና የታጠቁ ሲቪሎች በተፈጠረው…

ቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ11 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ11 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች:: የሃገሪቱ መንግስት አሜሪካ ቤጂንግ በሆንግ ኮንግ ጉዳይ እየፈጸመችው ነው ላለችው የህግ ጥሰት በቻይናውያን ላይ ለጣለችው ማዕቀብ የተሰጠ አፀፋዊ ምላሽ ነው…

በአሜሪካ ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4፣ 20121(ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ እየተቀጣች ያለችው አሜሪካ 162 ሺህ 455 ዜጎቿ በቫይረሱ ህይወታቸው ማለፉም ተሰምቷል፡፡ እንደ ጆን ሆፕኪንስ…