Fana: At a Speed of Life!

የዳያስፖራው ማኅበረሰብ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አንድ አቋም ሊኖረው ይገባል-የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ማኅበር

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 12፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የዳያስፖራው ማኅበረሰብ አንድ አቋም ሊኖረው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ማኅበር ገለጸ። ማኅበሩ የአሜሪካ መንግሥት በግድቡ ላይ ገለልተኛ አቋም እንዲኖረው ሲሰራ መቆየቱም አስታውቋል። ኢትዮጵያዊያን በራሳቸው…

በዓለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን 260 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ 

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 12፣ 2012(ኤፍ ቢሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን260 ሺህ  ሰዎች በኮሮና ቫይረስ  የተያዙ ሲሆን ይህም ከፍተኛው ቁጥር  ሆኖ   መመዝገቡን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ በ24 ሰዓታት ውስጥ በአለም ዙሪያ አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከሩብ ሚሊዮን…