Fana: At a Speed of Life!

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተከስቶ የነበረው አስከፊው የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመት በፊት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል ። በርካታ የታጠቁ ቡድኖች በሚንቀሳቀሱበት ሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል በፈረንጆቹ ከሚያዝያ 27 ወዲህ በበሽታው የተያዘ አዲስ ሰው…

የመን በቂ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማግኘቷ የከፋ ችግር ገጥሟታል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳይ ሀላፊ የመን በቂ የሆነ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማግኘቷ ሳቢያ የከፋ ችግር ተጋርጦባታል ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡ ሃላፊው ማርክ ሎውኮክ በርካታ የየመን ዜጎች በረሃብ ሳቢያ ፤ አሁን ላይ በየጊዜው ስጋቱ እየጨመረ ባለው…

የአለም ኢኮኖሚ ክፉኛ እየባሰ እንደሚመጣ የዓለም ምጣኔ ሀብት (IMF) ትንበያ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አሁን ካለው የኢኮኖሚ ችግር በባሰ ሁኔታ እንደሚቀጥል የዓለም ምጣኔ ሃብት ግምቱን አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፉ የዓለም ምጣኔ ሃብት ተቋም በዚህ ዓመት የአለም ኢኮኖሚ 4ነጥብ 9 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅሶ በዚህም ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ካስከተለው…

በማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሁን ካለው እየከፋ እንደሚመጣ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ገና ጣራውን እንዳልነካ እና ከዚህ በባሰ ሀገራቱ ሊጠቁ እንደሚችሉ ተነገረ ። የዓለም የጤና ድርጅት ድንገተኛ ህክምና ዳይሬክተር ሚካኤል ሪያን ኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰው ቀውስ በአብዛኞቹ…

ግብጽ ከአስዋን ግድብ የምታባክነው ውሃ የህዳሴ ግድብን በተያዘለት ጊዜ መሙላት የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ ከአስዋን ግድብ የምታባክነው ውሃ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ውሃ መሙላት የሚያስችል መሆኑን የምስራቅ ናይል ቴክኒካል አህጉራዊ ጽህፈት ቤት ዋና ስራአስኪያጅ ገለጹ። የምስራቅ ናይል ቴክኒካል አህጉራዊ ጽህፈት ቤት ዋና…