Fana: At a Speed of Life!

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከበጎ ፈቃደኞች ጋር በመሆን በምግባችን ከጓሯችን መርሃ ግብር ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከበጎ ፈቃደኞች ጋር በመሆን በምግባችን ከጓሯችን መርሃ ግብር ችግኝ ተክለዋል። ከተማ አስተዳደሩ ያስጀመረውን የክረምት በጎ ፍቃድ አስመልክቶ ነው ምክትል ከንቲባው ከ50 የአዲስ አበባ…

በወላይታ ዞን አራት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በሊንክ ኮሚዩኒቲ ዲቪሎፕመንት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የተገነቡ አራት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ ። ትምሀርት ቤቶች ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ የተገነቡ ሲሆን፥ የሴቶችን ችግር በእጅጉ ሊቀርፍ የሚችል እንደሆነ…