Author
Meseret Awoke 6261 posts
በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ወደ 50 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል የኮሮና ቫይረስ 50 ሺህ ለሚጠጉ ሰዎች ህይወት ማለፍ ምንያት መሆኑ ተነግሯል፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታትም የሟቾች ቁጥር 1 ሺህ 22 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
ሃገሪቱ የመጀመሪያውን በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ያረጋገጠችው በየካቲት ወር…
የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለመላው የሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለመላው የሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው እንደገለጹት የሲዳማ ህዝብ እራስን በራስ የማስተዳደር የረጅም ዘመናት…
በአለም ዙሪያ 80 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል- ተመድ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ 80 ሚሊየን ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
እነዚህ ሰዎች እስካለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ ድረስ በግጭት ፣ አመጽ ፣ ጥቃት እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው መሰደዳቸውን ነው…
በኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀን 50 ሺህ ማስክና 10 ሺህ የጤና ባለሙያዎች ራስ መጠበቂያ ቁሳቁስ እየተመረተ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀን 50 ሺህ ማስክና 10 ሺህ የጤና ባለሙያዎች ራስ መጠበቂያ ቁሳቁስ እየተመረተ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀን 50 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ እንዲሁም 10 ሺህ የጤና ባለሙያዎች ራስ…
የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።
በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባዔ ላይም የምክር ቤቱ አባላት በአራት አጀንዳዎች ላይ በመወያየት…
ኬንያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙና ምልክት የማያሳዩ ህመምተኞችን ከሆስፒታል ልታስወጣ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የቫይረሱን ምልክት ያላሳዩ ህመምተኞችን ከሆስፒታሉ ልታስወጣ መሆኑን ገልጻለች ።
የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊ ራሺድ አማን ÷በአገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ሁሉንም…
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት የተጣለን ዕገዳ በመጣሳቸው ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ መንግስታቸው የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የጣለውን የእንቅስቃሴ ገደብ ባለማክበራቸው ተቀጡ፡፡
ፕሬዝዳንቱ ለቅጣት የተዳረጉት ከሳምንት በፊት በአገሪቱ ማዕከላዊ ክፍል ውስጥ በምትገኘው ኼሜለኒስካይ ከተማ…