Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ 2 ዘመናዊ ሆስፒታሎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሁለት ዘመናዊ ሆስፒታሎች ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ። በአሁኑ ወቅት በከተማዋ የታካሚዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣትና ያሉት ሆስፒታሎች የማስተናገድ አቅማቸው ባለመመጣጠኑ የሆስፒታሎችን ቁጥር መጨመር አስፈልጓል። በከተማዋ ስድስት…

በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሚሊየን ተጠጋ

በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሚሊየን ተጠጋ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች 7 ሚሊየን እየተጠጋ መሆኑ ተገልጿል። በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች በተጨማሪ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥርም 400 ሺህ…