Author
Meseret Awoke 6261 posts
የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚደረግላቸው ሰዎችን 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚደረግላቸው ሰዎችን 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱ ተነግሯል፡፡
ሕብረቱ በኮሮና ቫይረስ የሚመረመሩ ሰዎችን ቁጥር በመላ አህጉሪቱ ቁጥሩን ለመጨመር ዕቅድ መያዙ ነው የተነገረው፡፡
በሚቀጥሉት ሁለትና…
ፀረ_አንድሮይዱ ፎቶ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በርካታ አንድሮይድ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ስልኮች ለብልሽት እየዳረገ ያለው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል።
በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ይህን የሐይቅ፣ ጉም ውሰጥ የምትታይ የጠዋት ፀሐይ እና የዛፍ ቅርንጫፎች የሚያሳይ ፎቶ በስልካቸው የፊት ገፅ…
በሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው መንግስት ትሪፖሊን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27 (ኤፍቢሲ) በሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው መንግስት ትሪፖሊን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አስታወቀ፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው በትሪፖሊ የሚገኘው መንግስት ለጀነራል ካሊፊ ሀፍታር ታማኝ ከሆኑ ኃይሎች የከተማዋን የአውሮፕላን ማረፊያ መንጠቃቸው…
አንድ የእስራኤል የፓርላማ አባል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ እስራኤል የምክር ቤት ስብሰባዎችን አገደች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የእስራኤል ፓርላማ አባል በቫይረሱ መያዙን ተከትሎ እስራኤል በርካታ የምክር ቤት ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ አግዳለች።
የምክር ቤት አባላቱም አስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር እንዳይመጡ ስትል ጉባኤዎችንም ላልተወሰነ ጊዜ አራዝማለች።…
ለኮሮና ቫይረስ እጅግ በጣም ተጋላጭ የሆኑት ህፃናቶች እና የሳንባ (ቲቪ) በሽታ
https://www.youtube.com/watch?v=4U3XHe29Fwc
የወጪ ንግዱ በኮሮና ቫይረስ እንዳይጎዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን ገለፀ
https://www.youtube.com/watch?v=HnFnx89_EK0
የሳሪስ አካባቢ ነዋሪዎች በአካባቢው ከሚገኘው የቆዳ ፋብሪካ የሚወጣው ጠረን ኑሮዋቸውን ከባድ እንዳደረገው ገለፁ
https://www.youtube.com/watch?v=0WYajZRCIJU