Author
Meseret Awoke 6261 posts
የጋና የፓርላማ አባላት ፓርላማው በጊዚያዊነት እንዲዘጋ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የጋና የፓርላማ አባላት ፓርላማው በጊዚያዊነት እንዲዘጋ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጋና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ውስጥ ሁለት የፓርላማው አባላት በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ በኋላ ፓርላማው በጊዜያዊነት እንዲዘጋ…
የዓባይ ዲፕሎማሲ ውዝግብና የኢትዮጵያ አቋም ላይ የተደረገ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=mBEAV59_Xp0
የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች አና አርቲስቶች ጉብኝት በኦሮሚያ ምስራቅ ሸዋ ዞን
https://www.youtube.com/watch?v=pBFhPcaDk6g
ለመዲናዋ ወጣቶች ከ200 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ተመቻችቷል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ የሥራ ዕድል ፈጠራና ልማት ኢንተርፕራይዝ ባለፉት አስር ወራት ብቻ ከ200 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን አስታወቀ።
የኢንተርፕራይዙ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ እንደገለጹት የሥራ ዕድል ከተፈጠረላቸው 229 ሺህ…
ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ድጋፍና ትብብር እንዲደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወጭና ገቢ ንግድ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ላይ ትልቁን ሚና እየተወጡ ለሚገኙ የድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ህብረተሰቡ ድጋፍና ትብብር እንዲያደርግ ተጠየቀ።
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በመከሰቱና በተለይ ደግሞ በአጎራባች አገሮች ቫይረሱ…
የታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ብሄራዊ ጥቅም ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
https://www.youtube.com/watch?v=xqUdaQcM4Fk