Author
Meseret Awoke 6261 posts
መስቀል አደባባይን የማስዋብ ፕሮጀክት አፈፃፀም
https://studio.youtube.com/video/4XCb2zLBNfg/edit
በኮቪድ-19 ወረርሽ ወቅት ትኩረት የሚሻው የነፍሰጡር እናቶች ጤና
https://www.youtube.com/watch?v=27jGpx5mZog
ኢ/ር ታከለ በሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባዎች ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ከሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ጋር ዒድ አልፈጥርን አከበሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ችግር ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ከሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ጋር የዒድ አልፈጥር በዓልን አከበሩ።
…
ሱዳን የህክምና ባለሙያዎቿን ከጥቃት የሚጠብቅ የፖሊስ ኃይል ልታቋቁም ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን የህክምና ባለሙያዎቿን ከጥቃት ለመጠበቅ የፖሊስ ኃይል ልታቋቁም መሆኗን ገለጸች።
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መባባሱን ተከትሎ በጤና አጠባበቅ ሰራተኞቿ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመከላከል የፖሊስ ሃይል ለማቋቋም በዝግጅት ላይ…
በአሜሪካ ኒው ዮርክ ግዛት በኮሮና የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 በታች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኒው ዮርክ ግዛት ከአውፓውያኑ መጋቢት ወር ማገባደጃ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና በአንድ ቀን የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 በታች መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በኒው ዮርክ በ24 ሰዓት 84 ሰዎች ሲሞቱ ከቀደመው ቀን ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛው…
ዛሬ በመላው ሃገሪቱ 1 ሺህ 441ኛው ኢድ አልፈጥር በአል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላው ሃገሪቱ 1 ሺህ 441ኛው የኢድ አልፈጥር በአል ተከበረ።
ሙስሊሙ ማህበረሰብ የረመዳንን ጾም መገባደድ ተከትሎ የሚከበረውን የኢድ አልፈጥር በአል በመላው የሃገሪቱ በተለያየ መልኩ ተከብሮ ውሏል።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ…
በቀጣዩ አመት የተማሪዎች የምገባ መርሀግብር 600 ሺህ ተማሪዎችን ያካትታል- ኢ/ር ታከለ ኡማ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ አመት የተማሪዎች ምገባ መርሀግብር 600 ሺህ ተማሪዎችን እንደሚያካትት ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡
ኢንጂነር ታከለ ይህንን የተናገሩት በቴሌቪዥን እየተሰጠ ባለው "ትምህርት በቤቴ“ መርሀግብር በአጭር የፅሁፍ መልእክት ለተሳተፉና ጥሩ ውጤት…