በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተባባሪነት በመቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ተገጣጣሚ ቤቶችን ሊገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተባባሪነት መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ጊዜያዊ ተገጣጣሚ ቤቶችን ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ።
በመቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የምክትል ስራ አስኪያጅ ተወካይ…