ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ አለፈ Meseret Awoke Apr 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ ማለፉ ተገለጸ። እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት በአለም በኮቪድ-19 ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ በልጧል። በአለም በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ2…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አካላት ድጋፍ ቀጥሏል Meseret Awoke Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አካላት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። በዚህም በዛሬው ዕለት 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን÷ በዚህ ድጋፍ 49 የተለያዩ ድርጅቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) 71ኛው የኢጋድ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዛሬው የቪዲዮ ኮንፈረንሰ የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወቅቱ ሊቀመንበር የሆኑት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስማ አብደላህ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእንቅስቃሴ ገደቦችን ማንሳት የኮሮና ቫይረስ እንዲያገረሽ ያደርጋል- የአለም ጤና ድርጅት Meseret Awoke Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የጣሏቸውን የእንቅስቃሴ ገደቦችን ማንሳታቸው የቫይረሱ ስርጭት እንዲያገረሽ ያደርጋል ሲል የአለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በመግለጫቸው የአለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በዓለም ዙሪያ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውል የ150 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመከላከል የሚውል የ150 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ። የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን እንዳስታወቀው የገንዘብ ድጋፉ የቫይረሱን ወረርሽኝ…
ቴክ የከፍተኛ ትምህርትን በቴክኖሎጂ በመታገዘ ማስቀጠል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቴክኖሎጂ በመታገዘ የከፍተኛ ትምህርትን ለማስቀጠል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት ተካሄደ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ፕሬዚዳንቶች ጋር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተማሪዎች ባሉበት ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ Meseret Awoke Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ። ባንኩ በወረርሽኙ ለተጎዱ የህብረት ስራ ማህበራት፣ የሃገር ውስጥ ንግድ፣ የሆቴል ዘርፍ፣ አምራቾች፣ ግብርና፣ የተሸከርካሪ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀብሪ ደሃር የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ Meseret Awoke Apr 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀብሪ ደሃር የተገነባው የባለ 132/33 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ። የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያውን የመረቁት የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጎርጎሮሳውያኑን የቀን አቆጣጠር በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ የፋሲካ ክብረ በዓል እየተከበረ ይገኛል Meseret Awoke Apr 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎሮሳውያኑን የቀን አቆጣጠር በሚከተሉ ዛሬ የትንሣኤ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓለም ዙሪያ ያሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች የትንሣኤ በዓልን በተለያየ መልኩ አያከበሩ ይገኛሉ፡፡ አለም ላይ ስጋት የደቀነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ህገ ወጥ የጎዳና ላይ የንግድ እንቅስቃሴ በሚያደረጉ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው Meseret Awoke Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አሳቻ ሰዓትን እየጠበቁ ህገ ወጥ የጎዳና ላይ የንግድ እንቅስቃሴ በሚያደረጉ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ ገለፀ። የአዲስ አባበ ከተማ ንግድ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ የንግድ ስርዓት ማስያዝ…