የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን አጸደቀ Meseret Awoke Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የነበረው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ አጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ ካፀደቃቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል የከተማ ቆሻሻ አወጋገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት አመራሮች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ጉዳዮች በትብብርና በቅንጅት መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ሩቶ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ለካቢኔነት አጩ Meseret Awoke Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በራይላ ኦዲንጋ ከሚመራው ዋና ተፎካካሪ ፓርቲ አራት ሰዎችን ለካቢኔነት ማጨታቸው ተሰምቷል። በዚህም ሀሰን ጆሆ የማዕድን፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የባህር ጉዳዮች የካቢኔ ፀሐፊ ሆነው ሲመረጡ፣ ዊክሊፍ ኦፓራኒያ የሕብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያና አረንጓዴ ሽግግር ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ Meseret Awoke Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና አረንጓዴ ሽግግር ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ አጋርነት የዘላቂ ፋይናንስ ዳይሬክተር አንቲ ካርሁነን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ለገዜ ጎፋ ወረዳ 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ ላከ Meseret Awoke Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብ እና ቁሳቁስ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ገዜ ጎፋ ወረዳ መላኩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በድጋፉ ሽኝት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለወገን ቀድሞ መድረስ ቀዳሚ…
ቴክ ሜታ ኩባንያ በናይጄሪያ ህዝብ ቁጥር ልክ ቅጣት ተላለፈበት Meseret Awoke Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ በህዝብ ቁጥሯ ልክ የ220 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ሜታ ኩባንያ እንዲከፍል ማስጠንቀቂያ ሰጠች፡፡ በአፍሪካ በህዝብ ብዛት ቀዳሚ የሆነችው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ የአሜሪካውን ሜታ ኩባንያን የሀገር ውስጥ የመረጃ ጥበቃ እና የግል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የ18 ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ተገኘ Meseret Awoke Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል ዋና ከተማ ካትማንዱ በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ሲገኝ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በርካቶችን ከቀጠፈው ከዚህ አደጋ በሕይወት የተገኘው የአውሮፕላኑ አብራሪም በአሁኑ ወቅት የሕክምና ክትትል እየተደረገለት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ Meseret Awoke Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተውን ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በአደጋው…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ብቁ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ እየሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Meseret Awoke Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ብቁ የሆነ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ በመስራት ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለመደበኛና ለአጭር ኮርስ ተማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሄደ Meseret Awoke Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ የመርሐ ግብሩ ትውውቅ የተካሄደው ከ''አምስት ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ'' የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጎን ለጎን ነው…