Fana: At a Speed of Life!

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተመድ ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ከተባበሩት መንግስታት ተቋማት ጋር በትብብር መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) እና የሴቶችና ህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ማከናወኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2016 በጀት ዓመት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት በዲፕሎማሲው ዘርፍ በርካታ ስኬቶች…

ለተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራን እንዲከውኑ የሚያግዝ ነው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራ መከወን እንዲችሉ የሚያግዝ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታዋ ዛሬ በአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሥልጠና ዙሪያ…

በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የሚገመቱ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የዋጋ ግምት ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በአውስትራሊያ በህገ ወጥ የአዕዋፋት ንግድ ላይ በተደረገ ዘመቻ ነው የተለያዩ የአዕዋፋት ዝርያዎች 3 ሺህ 404 እንቁላሎች…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ በዚህም፡- 1. አቶ ያብባል አዲስ - የትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ 2. ወ/ሮ ቅድስት ወልደ ጊዮርጊስ -…

በጋምቤላ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 310 ኪ.ግ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በ2016 በጀት ዓመት 310 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የተቋቋመው የማዕድን ኮማንድ ፖስት ባለፉት 12 ወራት በማዕድን ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን የገመገመ ሲሆን÷በመድረኩ በ12ወራት ውስጥ…

ባይደን በኮቪድ -19 ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በኮቪድ -19 መያዛቸው ተሰምቷል፡፡ ባይደን በለስቬጋስ ደጋፊዎቻቸውን ሲጎበኙ ባደረጉት ንግግር የኮቪድ-19 ዘመቻው እንዲቆም ቢያዙም ፥ ነጩ ቤተ-መንግስት በትናንትናው ምሽት ባይደን በኮቪድ -19 መያዛቸውን በይፋ…

ኢትዮ ቴሌኮም እስከ ሐምሌ 30 ድረስ ግማሽ ሚሊየን ችግኝ እንደሚተክል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ግማሽ ሚሊየን ችግኝ በመላ ኢትዮጵያ እንደሚተክል የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬ-ህይወት ታምሩ ገለጹ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮችና ሰራተኞች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ የአረንጓዴ አሻራ…

ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍን መፈረሟ የኢትዮጵያን ሃሳብ ተቀባይነት እንደሚያመላክት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍን መፈረሟ የኢትዮጵያ ሀሳብ ተቀባይነት ማግኘቱን የሚያመላክት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ‘የኢትዮጵያ እና የግብፅ ሽኩቻ’ የሚል መጽሐፍ የጻፉት ውብሸት ሲሳይ(ዶ/ር) እንደተናገሩት፥ በናይል ውሃ ጉዳይ ላይ…

ለጎርፍ አጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች ላይ ዘላቂ ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጎርፍ አጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች ላይ ዘላቂ መፍትሄ የሚያመጡ ስራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የውሃ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ በተለያዩ…