Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሱዳን ጉዳይ ከጄነራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሱዳን ሉዓላዊ ሽግግር ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡…

ዓለም አቀፍ ችግሮችን ለመቅረፍ የለውጥ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና መሃመድ ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የለውጥ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አሳሰቡ፡፡ በዘላቂ ልማት ላይ በተካሄደው ከፍተኛ የፖለቲካ ፎረም ላይ ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና መሃመድ…

ብሪክስ ራሱን የቻለ የፋይናንስ ሥርዓት ሊጀምር መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ራሱን የቻለ የፋይናንስ ሥርዓት ሊጀምር መሆኑን ሩሲያ አስታወቀች፡፡ በቻይና ቤጂንግ በተካሄደው 12ኛው የዓለም የሰላም ፎረም ላይ፥ ሩሲያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በብሔራዊ ምንዛሬ የምታደርገው የንግድ ልውውጥ መጠን በየጊዜው እያደገ መሆኑ…

እንግሊዝ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ስዊዘርላንድን በመለያ ምት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች። በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ምሽት 1 ሰዓት ላይ እንግሊዝ እና ስዊዘርላንድ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ብሄራዊ ቡድኖቹ በመደበኛ እና…

1 ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1ሺህ 143 ወንዶች እና 5 ሴቶች ሲሆኑ ፥ ከእነዚህም መካከል 128 ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።…

የሚዲያ ባለሙያዎች በመናበብ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የተናበበ ሼል በማከናወን ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባቸዋል ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመገናኛ…

በትግራይ ክልል የነዳጅ ማደያዎች በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት እንዲሰጡ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት እንዲሰጡ እንደሚደረግ ተገለጸ። የትግራይ ክልል የጊዜያዊ አስተዳደሩ የትራንስፖርትና መገናኛ ቢሮ፣ የጊዜያዊ አስተዳደር የንግድ ኤጀንሲ እና በኢትዮ…

በሲዳማ ክልል በወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ክልል ሆኖ ከተደራጀ ወዲህ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በተከናወነ ሼል አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተገልጿል፡፡ "ውጤታማ የሥራ ዕድል ለኢኮኖሚያችን ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ በክልሉ ሼል ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ የተዘጋጀ ኤግዚቢሽንና…

25 ሰዎች ከሱዳን ግጭት ሸሽተው በባህር ሲጓዙ ሰጥመው ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ሱዳን ሲናር ግዛት ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ግጭት ሲሸሚ የተሳፈሩበት የእንጨት ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 25 ሰዎች በባህር ሰጥመው ህይወታቸው እንዳለፈ ተነግሯል። የአስቸኳይ ድጋፍ ሰጪ ኃይል ወደ አካባቢው ሲገባ፣ ከአቡ ሁጃር ከተማ…

ሩሲያና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በካዛኪስታን በተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት (ኤስሲኦ) ከኢራን እና ኳታር መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…