Fana: At a Speed of Life!

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርትና…

ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

ሐረር የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንን ተቀበለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ26ኛው ዓለም አቀፍ የሀረር ቀን ለመሳተፍ ከተለያዩ ዓለማት ወደ ሀገር ቤት የገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሐረር ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ያደረጉት ሀገራዊ ጥሪ በመቀበል እንዲሁም…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙሆዚ ኬይነሩጋባ በተደረገላቸው ግብዣ…

ምክር ቤቱ 2 ኢሚግሬሽንን የተመለከቱትን ጨምሮ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ኢሚግሬሽንን የተመለከቱ እና በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል በስራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…

በአማራ ክልል የተካሄዱ ኮንፍረንሶች ሰላምን ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የተካሄዱ ሕዝባዊ ኮንፈረንሶች የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ምቹ መደላድል መፍጠራቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጸጥታው ዘርፍ የተከናወኑ የ100 ቀናት የሰላም ማስፈን ስራዎችን የገመገመ መድረክ በጎንደር ከተማ…

በተመሳሳይ ውጤት የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዮሴፍ ሞላወርቅ እና ሰለሞን ሞላወርቅ ይባላሉ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በባዮሜዲካል ምህንድስና ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ መንትዮቹ የከፍተኛ…

ረቂቅ ህጎች ሲዘጋጁ ዜጎች እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የሚዘጋጁ ረቂቅ ህጎች ላይ ዜጎች ሃሳብ በመስጠት እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር በህግ ረቂቅ ላይ የባለድርሻ አካላትን የበለጠ ለማሳተፍ ያስችላል ያለውን አዲስ የምክክር ማኑዋል እና…

በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት 11 ተጠሪ ተቋማት በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ዴዔታ ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) እንዲሁም የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ርዕሰ…

ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 16ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርአዓት ያካሄደ ሲሆን፥ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 513 ተማሪዎችን ነው…