ስፓርት በኦታዋ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ Meseret Awoke May 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦታዋ በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች ማራቶን ሌንጮ ተስፋዬ ርቀቱን 2 ሰዓት 12 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆኗል፡፡ ሌላኛው አትሌት አዳሙ ጌታሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኘ Meseret Awoke May 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝቷል፡፡ ከ80 በላይ አባላት ያለው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል፡፡ በፍቅርተ ከበደ
የሀገር ውስጥ ዜና በበርበራ ኮሪደር ላይ የሚከናወኑ የልማት ተግባራት የአገልግሎትና የካፒታል ዝውውር ያሳልጣሉ – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ Meseret Awoke May 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርበራ ኮሪደር ላይ የሚከናወኑ የልማት ተግባራት የአፍሪካን የንግድ፣ የአገልግሎት እና የካፒታል ዝውውርን ለማሳለጥ ጉልህ ሚና እንደሚጫወቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በበርበራ ኮሪደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ Meseret Awoke May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት መደበኛ ሁለተኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክር ቤቱ በአንደኛ መደበኛ ስብሰባው ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች ትግበራ መገምገሙን አስታውቀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ውጥረት ውስጥ ለመክተት ሞክረው የነበሩ ሃይሎች ስጋት ወደማይሆኑበት ደረጃ ደርሰዋል – ጄኔራል አበባው ታደሰ Meseret Awoke May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችንን በተለያየ አቅጣጫ ውጥረት ውስጥ ለመክተት ሞክረው የነበሩ ሀይሎችን ስጋት ወደማይሆኑበት ደረጃ ላይ አድርሰናል ሲሉ የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው ክልላዊ የመኸር የተቀናጀ ግብርና ልማት ስራ ንቅናቄን አስጀመሩ Meseret Awoke May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የ2016 ክልላዊ የመኸር የተቀናጀ ግብርና ልማት ስራዎች ንቅናቄን በይፋ አስጀምረዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ንቅናቄውን በክረምት የችግኝ ተከላ በየም ዞን ዴሪ ሳጃ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒዮ ጉተሬዝ አፍሪካ በዓለም ሰላምና ደህንነት ያላትን አስተዋጽዖ እንድታበረክት ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የአፍሪካ አህጉር በዓለም ሰላም እና ደህንነት ሚናዋን እንድትጫወት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተመድ ፀጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት አንቶኒዮ ጉተሬዝ፥ የአፍሪካን ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢኒያም ዳዊት (ፕ/ር) የተመድ የሕጻናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው በድጋሚ ተመረጡ Meseret Awoke May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢኒያም ዳዊት (ፕ/ር) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሕጻናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው በድጋሚ ተመረጡ። ቢኒያም ዳዊት (ፕ/ር) የተመድ የሕጻናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሀገራት ዛሬ በኒውዮርክ ባካሄዱት ስብሰባ ነው በድጋሚ በአባልነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የዜጎች ተሳትፎ (ኢ ኤፍ ፒ) መተግበሪያን አስጀመሩ Meseret Awoke May 23, 2024 0 አዲሰ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዜጎች ተሳትፎ (ኢ ኤፍ ፒ) መተግበሪያን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ዛሬ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአርቴፊሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው በሆሳዕና የሚካሄዱ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳሰቡ Meseret Awoke May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሳዕና ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ፡፡ በአቶ እንዳሻው ጣሰው የተመራ የክልል፣ የሀዲያ ዞንና የሆሳዕና ከተማ አመራሮች…