Fana: At a Speed of Life!

ለመጠጥ ሒሳብ ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት የከፈለው ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የገንዘብና የዶላር ኖቶችን ይዞ በመንቀሳቀስ በመዝናኛ ቦታ ላይ ለተጠቀመበት የመጠጥ ክፍያ ሀሰተኛ የገንዘብ ሲከፍል የተያዘው ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። ደሳለኝ መብራቴ በተባለ ተከሳሽ ላይ በጽኑ እስራት እንዲቀጣ የወሰነው…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ሚኒስቴሩ አሁን ላይ የሀገሪቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…

የግል ኦፐሬተሮች መደበኛ የመንገደኞችና የጭነት በረራ አገልግሎት እንዲያደርጉ ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግል ኦፐሬተሮች አሁን ከሚሰጡት የቻርተር በረራ በተጨማሪ መደበኛ የመንገደኞችና የጭነት በረራ አገልግሎት እንዲያደርጉ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ባለሥልጣኑ ፈቃድ በመስጠቱ የአየር ትራንስፖርት ዘርፉ ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከኢፌዲሪ ሚሲዮኖች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ ስራዎች ላይ ከኢፌዲሪ ሚሲዮኖች ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ ላይ ኮሚሽኑ ባከናወናቸው ተግባራት፣ ባጋጠሙ ተግዳሮቶችና ዳያስፖራውን በምክክር ሂደቱ ከማሳተፍ አንጻር ከኢፌዲሪ ሚሲዮኖች በሚፈልጋቸው…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ #ለጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ 14 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ ለተደረገው የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ…

የኢትዮጵያ የካፒታል ዕቃዎች የፋይናንስ ማህበር ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የካፒታል ዕቃዎች የፋይናንስ ማህበር በይፋ ተመስርቷል። በምስረታው ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት፣ የገንዘብ ሚኒስቴርና ሌሎች የሚመለከታቸው ተቋማት ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የማህበሩ…

ግብይት ሳይኖር ደረሰኝ ሲሸጡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መታወቂያና ስሞችን በመጠቀም የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን አውጥተው ግብይት ሳይኖር ደረሰኝ በመሸጥ ተግባር ላይ ተሰማርተዋል የተባሉ ሥድስት ተጠርጣሪዎች ተያዙ፡፡ ግለሰቦቹ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ቦታው…

በሲንጋፖር የመንገጫገጭ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን መንገደኞች 20ዎቹ በጽኑ ህሙማን ማቆያ ውስጥ እንደሚገኙ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲንጋፖር በበረራ ወቅት ከባድ የመንገጫገጭ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን መንገደኞች መካከል 20ዎቹ በጽኑ ህሙማን ማቆያ ውስጥ እንደሚገኙ ተነገረ። አውሮፕላኑ በሲንጋፖር ቻንጊ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲደርስ ታቅዶ የነበረ ሲሆን፥ እስከአሁን ምክንያቱ…

አዲስ አበባና የቻይናዋ ቾንግኪንግ ከተማ የእህትማማች ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ቾንግኪንግ ከተማ የእህትማማች ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ሃላፊ ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በቻይና ቾንግኪንግ ከተማ የሥራ…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ከሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ማሕሙድ ድሪር ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች ጋር በአዲስ አበባ የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ ኮሚሽነር…