የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Meseret Awoke May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራው ልዑክ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡርሃኔትን ዱራን ጋር ተወያይቷል፡፡ ምክክሩ፥ ሠባተኛውን የኢትዮጵያ-ቱርክ የፖለቲካ ምክክር አስመልክቶ እንደሆነ ተነስቷል፡፡ በምክክሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው Meseret Awoke May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በኬንያ ናይሮቢ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የዚህ ዓመታዊ ጉባኤዎች መሪ ሃሳብ "የአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን፣…
ፋና ስብስብ ለዘላቂ ሰላም የሀገራዊ ምክክር Meseret Awoke May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ስትመክር ስንጥቃቷ ይሞላል፤ የተጣመመው ይቃናል፤ ልብ ያዘለው ቂም በንግግር ይፈተሻል፤ ቁርሾውም በይቅርታ ይከስማል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት በዘርፈ ብዙ ችግሮች ያልፋሉ እያለፉም ይገኛሉ፤ ችግሮችን ለማለፍ ደግሞ መፍትሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተግባራዊ መደረጉ በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ እድገት እንዲኖር እንደሚያደርግ ተገለጸ Meseret Awoke May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና (ኤ ኤፍ ሲ ኤፍ ቲ ኤ) ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረጉ በአህጉሪቱ ሁሉን ያሳተፈ ዕድገት እንዲኖር እንደሚያደርግ የአፍሪካ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተናግረዋል። በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው 59ኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አባላት የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Meseret Awoke May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም÷ በመንግሥትና በማህበረሰብ ተሳትፎ የተሰሩ የግብርና እና የመስኖ ልማት ሥራዎቸን ተዘዋውረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ምዕራፍን በመዲናዋ ሊጀምር ነው Meseret Awoke May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደር (ክልላዊ) የምክክር ምዕራፉን በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀምር አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፤ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በሚጀምረው በዚህ ምዕራፍ ላይ የሚከናወኑ ሦስት ዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ቦረና ዞን በአሸባሪው ሸኔ ቡድን መሪ ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Awoke May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ቦረና ዞን በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ የሚባል የቡድኑ መሪ ላይ እርምጃ ሲወሰድ ሌሎች የቡድኑ ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ መሆናቸው ተገለጸ። በደቡብ ዕዝ የአንድ ኮር ሠራዊት እና በምስራቅ ቦረና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳውዝ ሃምፕተን ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በድጋሚ ተመለሰ Meseret Awoke May 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ሳውዝ ሃምፕተን በዓለማችን ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኘውን የፍጻሜ ጨዋታ በማሸነፍ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከአንድ የውድድር ዓመት በኋላ በድጋሚ መመለሱን አረጋግጧል። ዛሬ 11 ሰዓት ጀምሮ በግዙፉ ዌምብሌይ ስታዲየም ወደፕሪሚየር ሊጉ የሚያድገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለኢትዮጵያ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄን ስለሚያስገኝ ማገዝ ያስፈልጋል – ሼኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ Meseret Awoke May 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለኢትዮጵያ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄን የሚያስገኝ በመሆኑ ማገዝ ያስፈልጋል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ፡፡ "አንድነታችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሃሳብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሃማስ በቴል አቪቭ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ Meseret Awoke May 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በማዕከላዊ እስራኤል ቴል አቪቭ አካባቢ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አል ቃሲም ብርጌድ÷በዛሬው ዕለት በቴል አቪቭ አካባቢ“መጠነ ሰፊ” የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን በማህበራዊ ትስስር ገጹ ይፋ አድርጓል፡፡…