Fana: At a Speed of Life!

የዋጋ ግሽበት ወደ 23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የዋጋ ግሽበትን ከነበረበት ወደ በ23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በሰጡት ማብራሪያ፥ የዋጋ ንረት በተለይም ለምግብ ፍጆታነት የሚውሉ ጥሬ…

የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በልብና በካንሰር ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በልብና በካንሰር ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ደነቀ(ፕ/ር) እንደገለጹት ፥ የጥቁር አንበሳ…

ኢትዮጵያ እና አውስትራሊያ በትብብር የሚሰሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችላቸው ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአውስትራሊያ መንግስት በጋራ በስርዓተ-ፆታ እኩልነት ሴቶችን ማብቃት፣ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ላይ የሚሰሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…

ጓደኛቸውን በመግደል የሚያሽከረክረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጓደኛቸውን በመግደል ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በ24 ሰዓታት ውስጥ ተይዘዋል፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሰሜን ማዘጋጃ ተብሎ በሚጠራው…

በሰብል የምንሸፍነው የመሬታችን ይዞታ ቀስ በቀስ እየጨመረ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብል የምንሸፍነው የመሬታችን ይዞታም ቀስ በቀስ በመጨመር ላይ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ዋናውን የዝናብ ወቅት ምርት…

230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 230 ኢትዮያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ…

አቶ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደርጓል፡፡ የክስ መቃወሚያቸውንና የዐቃቤ ህግ አስተያየትን መርምሮ ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ-መንግስትና…

በሕግ የማስከበር ሥራው የልማት ተግባራት እንዲከናወኑ ተደርጓል- የሰሜን ሸዋ ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት በተከናወኑ ሕግ የማስከበር ተግባራት በሰሜን ሸዋ ዞን የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ ማድረግ መቻሉን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ምክትል አዛዥና የሰሜን ሸዋ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጄኔራል አበባው ሰይድ ገለጹ፡፡ በዞኑ የተሠሩ…

የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ አነሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ የአየር ንበረት ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ ማንሳታቸው ተሰምቷል፡፡ የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ኤስኤዲሲ) የዝናብ እጥረትና ድርቅን የሚያስከትለው ኤልኒኖ እና መሰል የአየር ንብረት…

“ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024” አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዚዬም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ላይ ትኩረቱን ያደረገው "ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024" አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዚዬም ተከፈተ። በአውደ ርዕዩ መክፈቻ ላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ(ዶ/ር) ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የሥራ…