የመዲናዋ የኮሪደር ልማት በአዲስ የሥራ ባህል በተቀናጀ መልኩ እንደቀጠለ ነው – አቶ ጥራቱ በየነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በአዲስ የሥራ ባህል በተቀናጀና በተፋጠነ መልኩ የቀጠለ መሆኑን በምክትል ከንቲባ ማእረግ የከተማዋ የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ጥራቱ በየነ ገለጹ።
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የኢኮኖሚ፣ ኢንቨስትመንትና በተለይም…