Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ለጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ መግባቱን ማረጋገጧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ተሽከርካሪዎች በጊዜያዊ ተንሳፋፊ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ሥፍራ በኩል መግባታቸውን አረጋግጫለሁ ስትል ገልጻለች፡፡ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ፍልስጤማውያን የምግብ፣ የመጠለያ እና ሌሎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸውም…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 17 ውድድር ነገ አዳዲስ ነገሮችን አካትቶ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአስደናቂው 4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በኋላ እረፍት ላይ የቆየው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃውያን ውድድር ነገ በአዳዲስ ነገሮች በምዕራፍ 17 ውድድሩ ይመለሳል። ባለፉት ሁለት ሣምንታት 16ቱ ተወዳዳሪዎች ዳኞች…

አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የቋሚ ኮሚቴ አባላት እና ባለድርሻ አካላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሥራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ባለስልጣኑ እንደአዲስ ከተቋቋመ ወዲህ ሥራውን ለማዘመን…

አቶ አሕመድ ሽዴ ከካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጋር በሀገራቱ የኢኮኖሚ ትብብር ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ከካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር አሕመድ ሁሴን ጋር በሁለቱ ሀገራ የኢኮኖሚ ትብብር ዙሪያ መክረዋል፡፡ አቶ አህመድ ሺዴ በወቅቱ፥ የካናዳ መንግስት ለኢትዮጵያ ልማት በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ደረጃ…

ዳኛ ነኝ ጉዳይ አስፈጽማለሁ በማለት ከባለጉዳይ ጉቦ የተቀበለው የፍ/ቤት ሰራተኛ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳኛ ነኝ ጉዳይ አስፈጽማለሁ በማለት ከባለጉዳይ 200 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የፍርድ ቤት ሰራተኛ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል። የግራ ቀኝ ማስረጃን መርምሮ የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል…

ጃፓን በሶማሌ ክልል ለሚገኙ ስደተኞችና ለተቀባይ ማህበረሰቡ የሚሆን የ37 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በሶማሌ ክልል ለሚገኙ የሌላ ሀገራት ስደተኞችና ለተቀባይ ማህበረሰቡ የሚሆን የ37 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ በፈረንጆቹ ሕዳር 14 ቀን 2024 በጎ ጎረቤቶች በሚል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በጃፓን መንግስት የገንዘብ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…

በካርቦን ግብይት ስርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካርቦን ግብይት ስርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የዓየር ንብረት ለዉጥን ለመከላከል መንግስት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዲኤታ ስዩም መኮንን አስታዉቀዋል። በአሁኑ…

በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጠር ይሰራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የሀገር ባለቤቶች እንዲሆኑና በሕዝቦች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጠር እንደሚሠራ የፌዴሬሽን ምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

መከላከያ ያሰበውን የሚያሳካ ተቋም ነው – አብረሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ የጀመረውን መጨረስ የሚችል ያሰበውንም የሚያሳካ ተቋም ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ይዞታ ስር በነበረው ወሎ ሰፈር ለሚገነባው ከነዓን ታውን ሺፕ የሚኒ…