የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ Meseret Awoke May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባው የሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የውሳኔ ሃሳቡን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ከደረጃ በታች የሚያመርቱ የፕላስቲክ አምራቾች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ Meseret Awoke May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከደረጃ በታች የሚያመርቱ የፕላስቲክ አምራቾች ከዛሬ ጀምሮ ከድርጊታቸው የማይቆጠቡ ከሆነ ፋብሪካቸው እንደሚዘጋ የከተማው አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አሳስቧል። ባለስልጣኑ በፕላስቲክ አጠቃቀምና አወጋገድ ዙሪያ ከፕላስቲክ አምራቾች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማትና የዘርፉ አስፈፃሚዎች የ9 ወር ሥራ አፈፃፀም እየተገመገመ ነው Meseret Awoke May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት፣ የክልል የዘርፉ አስፈፃሚዎችና ባለድርሻ አካላት ያለፉት ዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም አጠቃቀም፣ በአዳዲስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ 5 ቀናት በኋላ ሠራተኞች በሕይወት ተገኙ Meseret Awoke May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ ከአምስት ቀናት ቆይታ በኋላ ሠራተኞች በሕይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ ከአምስት ቀናት በፊት በግንባታ ላይ የነበረ ግዙፍ ሕንጻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበት እንደነበር…
ጤና የዓሳማ ኩላሊት የተለገሰላቸው ግለሰብ ህይዎታቸው አለፈ Meseret Awoke May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ የዓሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገላቸው ግለሰብ ከሆስፒታል አገግመው ከወጡ ከሁለት ወራት በኋላ ህይዎታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የ62 ዓመቱ ሪቻርድ ስሌይማን የኩላሊት ህመም እንዳለባቸውና በአፋጣኝ የኩላሊት ንቅለተከላ ማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 95 በመቶ ተጠናቀቀ Meseret Awoke May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር እየተገነባ የሚገኘው የነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ 95 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በ2010 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የነቀምቴ ኡኬ አውሮፕላን ማረፊያ ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራች ኢንዱስትሪዎች ለዘርፉ የተሰጠውን ዕድል በአግባቡ ሊጠቀሙ ይገባል – አቶ መላኩ አለበል Meseret Awoke May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች ለዘርፉ የተሰጠውን መልካም ዕድል በአግባቡ ሊጠቀሙ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። ከኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎን ለጎን ከሚካሄዱ መርሐ ግብሮች መካከል "የግል ኢንቨስትመንት እና አስቻይ ሁኔታዎች "…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ Meseret Awoke May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ መሪዎች በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ መሪዎች በአዲስ አበባ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ፡፡ የአፍሪካ መሪዎች የትውልድ ግንባታ ስራዎችን ጨምሮ በአዲስ አበባ በተሰሩ ዋና ዋና የልማት ስራዎች ዙሪያ ልምድ ለመካፈል አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍጋኒስታን በጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Awoke May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን ከወትሮው በተለየ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎችን ሕይወት መንጠቁ ተሰምቷል፡፡ በአየር ንብረት ለውጥ የመጣ ነው የተባለው ይህ የጎርፍ አደጋ ከ1 ሺህ በላይ ቤቶችን እንዳወደመም የተባበሩት መንግስታት…