የሀገር ውስጥ ዜና ሶማሌ ክልል 362 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በብድር ሊሰጥ ነው Meseret Awoke May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ለአርሶ አደሮች በብድር የሚሰጣቸውን 362 በላይ ትራክተሮች ጅግጅጋ ማስገባቱን አስታወቀ፡፡ ይህም ቢሮው ላለፉት አራት ዓመታት ሲያካሂድ የቆየው የግብርና ምርትና ምርታማነት የማሳደግ መርሐ-ግብር አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህገ ወጦች የተሰበሰቡ ከ1 ሺህ 500 በላይ የሺሻ እቃዎች ተወገዱ Meseret Awoke May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በተለያዩ ጊዜ ከህገ ወጦች የተሰበሰቡ የሺሻ እቃዎችን ማስወገዱ ተገለጸ። የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ለወንጀል መስፋፋት መንስኤ በሆኑ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ሐሰተኛ የጉዞ ሰነዶችን በሚለዩ ቴክኖሎጂዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Meseret Awoke May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከቻይና ብሔራዊ የኢሚግሪሽን አስተዳደር ም/ሃላፊ ኮሚሽነር ሊዩ ሃይታኦ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ተቋማት በቅንጅት እና በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ታዬ ደንደአ በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ብይን ተሰጠ Meseret Awoke May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ብይን ተሰጥቷል፡፡ ዋስትና ላይ የግራ ቀኝ ክርክር መርምሮ ብይኑን የሰጠው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስትና ህገመንግስት ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 355 ኪሎ ሜትር የመንገድ ዳር የውሃ መፋሰሻ መስመሮች ጽዳትና ጥገና ተከናወነ Meseret Awoke May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 355 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍን የመንገድ ዳር የውሃ መፋሰሻ መስመሮች ጽዳትና ጥገና ሥራ መከናወኑን የከተማው መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻዎች አያያዝና አወጋገድ እንዲሁም በግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-አሜሪካ 120ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያሳይ ዐውደርዕይ ተከፈተ Meseret Awoke May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የአሜሪካን 120ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያወሳ "120 ዓመታት የሁለትዮሽ ምስላዊ ጉዞ" የሚል ስያሜ የተሰጠው ምስላዊ ዓውደ ርዕይ በይፋ ተከፍቷል። በሁነቱ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነው የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራ ተጀመረ Meseret Awoke May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመረው ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነውን የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራዎች አሥጀመረ፡፡ በማስጀመሪያው ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ ከተደረመሰ ሕንፃ ውስጥ 11 ሰራተኞች በህይወት ተገኙ Meseret Awoke May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ከተደረመሰ ሕንፃ ውስጥ 11 ሰራተኞች በህይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ በግንባታ ቦታ ላይ የነበረ ግዙፍ ፎቅ ሕንጻ የተደረመሰ ሲሆን ፥ 75 ሰዎች እዚያ እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ በዚህ ፍለጋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ እና የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፥ ከአል ነጃሺ መልሶ ግንባታ እና ልማት ኢኒሼቲቭ ጋር በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶቻችን በጋራ የመልማታችን ማሳያ ሊሆኑ ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) Meseret Awoke May 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶቻችን በጋራ የመልማታችን ማሳያ ሊሆኑ ይገባል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ኢጋድ አባል ሀገራት የድንበር ተሻጋሪ ከርሰ ምድር ውሃ ሀብቶቻቸውን…