Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የመስህብ ሥፍራዎችን የሚጎበኙ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ቅርስ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ እንደገለጹት ፥ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በክልሉ የሚገኙ የመስህብ…

የኢጋድ አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል፡፡ የኢጋድ አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ልዑካን በጉባኤ ለመሳተፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የገቡ ሲሆን ፥ ጉባኤው…

ታግታ የተወሰደችው ሕፃን በተደረገ የተቀናጀ ክትትል በሦስት ቀናት ውስጥ ተገኘች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታግታ የተወሰደችውን የ2 ዓመት ከ8 ወር ሕፃን የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃ አገልግሎት ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ጠንካራ ክትትል በሦስት ቀናት ውስጥ መገኘቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የ2 ዓመት ከ8 ወር ዕድሜ ያላት አቢጊያ…

በቻድ መፈንቅለ መንግስት ከተደረገ 3 ዓመታት በኋላ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻድ መፈንቅለ መንግስት ከተካሄደ ሶስት ዓመታት ቆይታ በኋላ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህም ቻድ በሳህል ቀጣና መፈንቅለ መንግስት ከተደረገባቸው ሀገራት ምርጫ ያካሄደች የመጀመሪያዋ ሀገር መሆን ችላለች፡፡ ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫው…

በትንሣኤው ብርሃን ሁላችንም ለሀገራችንና ለሕዝባችን የሰላም መሣሪያዎች እንሁን – ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁላችንም በትንሣኤው ብርሃን ለሀገራችንና ለሕዝባችን የሰላም መሣሪያዎች እንሁን ሲሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ገለጹ፡፡ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 907 ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገነቡ እና የታደሱ 907 ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላልፏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለኑሮ አመቺ ያልነበሩ አፍርሰን በአጭር ጊዜ መልሰን…

የትንሳኤ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ትህትናን፣ ፍቅርንና ይቅርባይነትን በተግባር ያስተማረበት ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷የትንሣኤ በዓል በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የሠውን ልጅ ለማዳን መከራ ተቀብሎ…

ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች የከፈለው መስዋዕትነት ለዓለም ዕርቅና ይቅርታ በር የከፈተ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች የከፈለውመስዋዕትነት ለዓለም ዕርቅና ይቅርታ በር የከፈተ ነው ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው…

የሐረሪ ክልል መንግስት ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግስት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ህዝበ ክርስትያኑ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማብላትና በማጠጣት እንዲሁም በተለመደ የመተዛዘንና የመረዳዳት ባህሉን…

ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል ሆኖ ባሳየን ፍቅር እርስ በርስ በመተሳሰብ የሀገራችንን ልማትና ብልፅግና እናፋጥን – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል ሆኖ ባሳየን ፍቅርና ትህትና መሰረት እርስ በርስ በመተሳሰብ የሀገራችንን ልማትና የብልፅግና ትንሳዔዋን እናፋጥን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ…