Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ፤ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አመራሮችና የጽ/ቤቱ ሰራተኞች የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮችና የጽ/ቤቱ ሰራተኞች የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን መቀላቀላቸው ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ፣ ምክትል አፈ-ጉባኤ፣ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር እና ሚኒስትር ዴኤታዋች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

የጸሎተ ሐሙስ “ሕፅበተ እግር” ስነ ስርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትህትና እና አክብሮት መገለጫ የሆነው የጸሎተ ሐሙስ ‘ሕፅበተ እግር" ስነ ስርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተከናውኗል፡፡ ዕለቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ…

በናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች “ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች “ጽዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄን ተቀላቀሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ጽዱ ኢትዮጵያ" በሚል ስያሜ ይፋ ያደረጉትን ንቅናቄ በመቀበል በናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች 130 ሺህ 500 ብር…

የኢስላማባድ የንግድ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በሚካሄደው የቢዝነስና ንግድ ጉዞ እንዲሳተፍ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር እና የኢስላማባድ ፕሬዚዳንት የንግዱ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በሚካሄደው 2ኛው የቢዝነስና ንግድ ጉዞ እንዲሳተፍ ጠይቀዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር በኢስላማባድ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ በአጎዋ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) በአጎዋ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ የአሜሪካ የኮንግረስ አባልና በኮንግረሱ…

አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሀገር ውስጥና ከውጭ ጎብኚዎች 2 ቢሊየን 445 ሚሊየን 9 ሺህ 550 ብር ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ክልሉን ከ5 ሚሊየን 914 ሺህ በላይ ሰዎች መጎብኘታቸውን የቢሮው…

አቶ አሻድሊ ሀሰን የ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን 15 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ፡፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ጽዱ፣ ውብ፣ ለጎብኚ ፍሰትና ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን የተጀመረውን ንቅናቄ አጠናክረው…

የ1 ቢሊየን ዶላር ባለዕድለኛ ገንዘቡን “ማለፊያ” ሃኪም እንደሚቀጥርበት ተናገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ቢሊየን ዶላሩ ባለዕድለኛ ገንዘቡን ጎበዝ ሃኪም እንዲኖረኝ እጠቀምበታለሁ ሲል ተሰምቷል፡፡ ቼንግ ቻሊ ሳኢፋን የተባለው የ46 ዓመት ጎልማሳ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነው፡፡ የኦሪገን ነዋሪው ሰኢፋን ለሥምንት ዓመታት በካንሰር…

የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ የንቅናቄ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ የንቅናቄ መድረክ "ጠንካራ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ለማይበገር የጤና ስርዓት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ንቅናቄው በዓለምና በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከሰቱ የህብረተሰብ ጤና…