በሀሰት ሰነድ የመንግስት ይዞታ ላይ ካርታ የሰጡና ይዞታውን የሸጡ እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም በተጭበረበረ መንገድ 638 ካሬ ሜትር የመንግስት ይዞታ ላይ የማረጋገጫ ካርታ የሰጡና ይዞታውን ወስደው በመሸጥ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም ከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች በጽኑ…