Fana: At a Speed of Life!

አቶ አሕመድ ሺዴ ከአሜሪካ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከተለያዩ የአሜሪካ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የ2024 የዓለም ባንክ እና አይኤም ኤፍ ስብሰባዎች ጎን ለጎን በሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የሚመራው ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ…

ለ6 ዓመታት የሚተገበር ውጤታማ የጤና አመራር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት የሚተገበር ሀገር አቀፍ ውጤታማ የጤና አመራር መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር ዴዔታ ዶ/ር አየለ ተሾመ በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ እንዳሉት፥ የጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት…

በአፍሪካ ክትባት ከ50 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሕይወት መታደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህጻናት ላይ ትኩረት ያደረገ የክትባት ዘመቻ ባለፉት 50 ዓመታት 51 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚገመቱ ሰዎችን ሕይወት መታደግ መቻሉን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ። በፈረንጆቹ 1974 የተጀመረው የዓለም ጤና ድርጅት ኢኒሼቲቭ ለሁሉም ሕፃናት…

አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎችን መስጠቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን መስጠቷ ተሰምቷል፡፡ ዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን በሩሲያ ላይ ቢያንስ አንድ ጊዜ መጠቀም መጀመሯን የአሜሪካ ባለስልጣናት ማረጋገጣቸውም ነው የተገለጸው፡፡…

ሐረርን ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረርን ለነዋሪዎቿና ለጎብኚዎች ተስማሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማው የሚስተዋለውን የፕላስቲክ ቆሻሻን መልሶ ለማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከኪዩቢክ…

ካንሰር አስከፊ ደረጃ ላይ ሳይደርስ በጊዜ ለማወቅ ምን ማድረግ ይገባል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ጤናማ ዘዴዎችን በመከተል በተለመዱ የካንሰር ህመም ዓይነቶች የመያዝ እድልን መቀነስ እንደሚቻል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ካንሰር የአንዳንድ የሰውነት ህዋሶች ከቁጥጥር ውጭ መሆንና ተገቢ ባልሆነ መንገድ በማደግ ወደ ሌሎች…

የህይዎትን መልክ ስለሚገልጹ መጽሐፍት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)መጽሐፍት ጓደኞች ናቸው ይላሉ ብዙዎች፡፡ ምን ማለታቸው ይሆን ብዬ ላሰማኋቸው ጥያቄዎች መልሱ ብቸኝነትን ማስታገሻ፣ እይታን ማስፋት እንዲሁም ከምናውቀው ውጪ ያለን ዓለም አመላካች መስታዎት ናቸው፡፡ ዛሬ (በፈረንጆቹ ሚያዝያ 23) የሚከበረው የዓለም…

የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለማቃለል እየተሰሩ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። የአስተዳደሩ የሴክተር ተቋማትና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ዘርፎች የዘጠኝ ወራት አፈፃፃም…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የደቡብ ግንባር ሆስፒታል የግንባታ ሂደትን ጎብኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኦሮሚያ ክልል ቢሻን ጉራቻ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የደቡብ ግንባር ሆስፒታል የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ የሆስፒታሉን የግንባታ ሂደትና አሁን ያለበትን ደረጃ በተመለከተ…

በማሌዥያ ወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች ተጋጭተው የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማሌዥያ በበረራ ላይ የነበሩ ሁለት የሮያል ባሕር ኃይል ንብረት የሆኑ የጦር ሄሊኮፕተሮች ተጋጭተው የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በአደጋውም ሦስት ሴት የባሕር ኃይል መኮንኖችን ጨምሮ የ10 የሰዎች ሕይወት ማለፉን የሀገሪቱ ብዙኃን…