ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡
በቅርቡ የተሾሙት በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ጃንግ ካንግ እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት…