Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ከ900 በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የማዳበሪያና ምርጥ ዘር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ900 በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የማዳበሪያና ምርጥ ዘር ድጋፍ ተደረገ። ለአርሶ አደሮቹ ድጋፍ ያደረገው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ የ2013/14 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ ስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር…

ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከህዝብ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ከሐምሌ 1/2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 /2013 ዓ.ም ድረስ…

የአውሮፓ ህብረት በትግራይ የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ እየተካሄደ ባለው የማጣራት ሂደት ጣልቃ መግባት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ እየተካሄደ ባለው የማጣራት ሂደት ጣልቃ መግባት እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የአውሮፓ ህብረት በትግራይ የሰብአዊ…

በመዲናዋ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ባለስልጣኑ አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ 2013 ዓ.ም  በሰጣቸው…

አምባሳደር ሳሚያ ከሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዲሜጥሮስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ ከብጹዕ አቡነ ዲሜጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሊባኖስ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች እና የመካከለኛው ምስራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ብጹዕ አቡነ…

ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹ ቁጥር 56 ነጥብ 2 ሚሊየን መድረሱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹ ቁጥር 56 ነጥብ 2 ሚሊየን መድረሱን ገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀሙን ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት…

ለፋሲል ከነማ የስፖርት ቡድን ዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት ነው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለፋሲል ከነማ የስፖርት ክለብ ዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት ነው። ዲጂታል የመረጃ አስተዳደሩ የፋሲል ከነማ የስፖርት ቡድንን መረጃ ለደጋፊዎቹና ለማህበረሰቡ ባሉበት ለማድረስ የሚያስችል ነው ተብሏል።…

አዲስ የሚመሰረተው ፓርላማ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዘው ጽ/ቤት ሊኖር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሰረተው ፓርላማ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዘው ጽህፈት ቤት ሊኖር ይገባል ተባለ። በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው በዚህ የምክክር መድረክ  ላይ አፈ-ጉባኤ  ታገሰ ጫፎና ምክትል አፈ-ጉባኤ  ወይዘሮ ሽታዬ ምናለን ጨምሮ የምክር ቤቱ እና የጽህፈት…

ቦይንግ ካምፓኒ ለተጎጂዎች ለመክፈል ቃል የገባውን የ500 ሚሊየን ዶላር ካሳ መክፈል ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የቦይንግ ካምፓኒ ምርት የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች እኤአ በ2018 በኢንዶነዢያ እንዲሁም በ 2019 ደግሞ በኢትዮጵያ አደጋ ለገጠማቸው ተጎጂ ቤተሰቦች ለመክፈል ቃል የገባውን የ500 ሚሊየን ዶላር የካሳ ክፍያ መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ በሁለቱ…

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር ከ351 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በነገው እለት 351 ሚሊየን 735 ሺህ ችግኝ በዘመቻ ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ማኖር መርሃግብር በክልል ደረጃ የሚከናወነውን ሥነሥርዓት…