የሀገር ውስጥ ዜና ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Meseret Demissu Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙት ባለፈው ሳምንት ከሰኔ 20 እስከ ሐምሌ 2 ቀን 2013 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሮቤ ከተማ የተቀናጀ መናሃሪያ ተመረቀ Meseret Demissu Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ ከተማ የተቀናጀ መናሃሪያ ተመርቋል። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት እና የከተማ ልማት ክላሰተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የሮቤ ከተማን የተቀናጀ መናሃሪያ መርቀው ከፍተዋል። የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን ለህብረተሰቡ ዘመናዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የምርጫው ውጤትን በማስመልከት፣ እንኳን ደስ አላችሁ!…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የመራጩን ህዝብ ትግስት በማድነቅ ለተሳትፏቸው ከፍ ያለ ምስጋና አቀረቡ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ነው ምርጫውን ያደረገው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የፀጥታ መደፍረስ፣ የኮቪድ 19፣ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ፈታኝ ቢሆንም በተሻለ መፈፀም ተችሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ወደኋላ የማይመለስ ተቋምን መመስረት ችሏል-ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ወደኋላ የማይመለስ ተቋምን መመስረት ችሏል አሉ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ። ከዚህ መካከል የሚታይ ገለልተኝነት መስራቱ ነው ብለዋል። ምርጫው እንደሀገር የተማርንበት ነው ሲሉ ወይዘሪት ብርቱካን ጨምረዋል። ግልፅነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል። ይህ የሚገለፀው ባገኙት ወንበር ልክ ሲሆን በዚህም መሰረት አዲስ አበባ ብልፅግና 22፣ የግል ተወዳዳሪ 1 አፋር ብልፅግና 6 አግኝቷል አማራ ብልፅግና 114፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫየክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደረገ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ፡- አዲስ አበባ 10 ክልል ብልፅግና 138 አግኝቷል። አፋር ብልፅግና 17 ምርጫ ክልሎችን ያገኘ ሲሆን÷ አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1 ምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ እንደገና ተዋቅሮ ወደ ስራ እንዲገባ በጀት በመመደብ መንግስትና ምክር ቤቱ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል – የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ሂደቱንና ውጤቱን በማብራራት ላይ ናቸው። ቦርዱ እንደገና ተዋቅሮ ወደ ስራ እንዲገባ በጀት በመመደብ መንግስትና ምክር ቤቱ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል ነው ያሉት። የኮቪድ ተፅዕኖ የምርጫ ሂደቱን ማዘግየቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመምህራን በኪራይ ተላልፎላቸው የነበረው የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት በወቅቱ ዋጋ እንዲተላለፉላቸው የከተማው ካቢኔ ወሰነ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመምህራን በኪራይ ተላልፎላቸው የነበረውን የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ቀደም ሲል የነበረው ካቢኔ በወሰነው መሰረት በወቅቱ ዋጋ እንዲተላለፍላቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ወሰኗል። የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው የተወዳደሩ ግለሰቦች ልምዳቸውን እያካፈሉ ነው Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫው የተወዳደሩ ግለሰቦች ልምዳቸውን እያካፈሉ ነው። የግል እጩው አቶ አለሳ መንገሻ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ትምህርት የተወሰደበትና የቦርዱን ገለልተኛነት ለማረጋገጥ የተሰራበት ነው ብለዋል። ምርጫው አሳታፊ መሆኑ…