ሃገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በህብረት ከመታገል ውጪ አማራጭ የለም- አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በህብረት ከመታገል ውጪ ምንም አማራጭ የለም ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ።
ሃአገር አፍራሹን ሽብርተኛ ቡድን እንቅስቃሴ ለመቀልበስ በሚደረገው ህግ የማስከበር ዘመቻ የሶማሌ…