Fana: At a Speed of Life!

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የቀጠናዉን ምጣኔ ሃብታዊ ትስስር በማጠናከር ለሰላም ያለዉ ዋጋ ከፍተኛ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ የቀጠናዉን ምጣኔ ሃብታዊ ትስስር በማጠናከር ለሰላም ያለዉ ዋጋ ከፍተኛ መሆኑን  የዘርፉ ተመራማሪዎች ተናገሩ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የቀድሞ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ እና የአባይ ጅኦ ፓለቲካ…

የምርጫው ስኬታማ መሆን በኢትዮጵያ ላይ ትችት የሚያቀርቡ አከላት የተሳሳቱ መሆናቸውን ያረጋግጣል– ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያካሄደችው ስድስተኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ መሆን በኢትዮጵያ ላይ ትችት የሚያቀርቡ አከላት የተሳሳቱ መሆናቸውን ያረጋግጣል ሲሉ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጹ። ከ30 ዓመታት በላይ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት…

በደቡብ ክልል በበጀት አመቱ  64 ሺህ ሜትሪክ ቶን ቡና ለአለም ገበያ መቅረቡን ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በበጀት አመቱ  64 ሺህ ሜትሪክ ቶን ቡና ለአለም ገበያ መቅረቡን ተገልጿል። የ2013 ዓ.ም የመኸር የቡና ችግኝ  ተከላ የንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሀግብር በጌድኦ ዞን ተጀምራል። የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

በበጋው ወቅት የእሳት አደጋ በደረሰበት የወፍ ዋሻ ደን ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የተውጣጡ ሰራተኞች በበጋው ወቅት የእሳት አደጋ በደረሰበት የወፍ ዋሻ ደን ችግኝ ተከሉ። የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዶክተር ሒሩት ካሳው÷ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን…

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች አቀባበል አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለ4 ሺህ 103 ተማሪዎች አቀባበል አደርጓል፡፡ በዩኒቨርስቲው አስተባባሪነት የአካባቢው ማህበረሰብ፣ከተማ አስተዳደሩ፣አባገዳዎች እና የሐይማኖት አባቶች በጋራ ለተማሪዎች አቀባበል አድርገዋል፡፡ ከሰኔ 28…

በአማራ ክልል 20 ወረዳዎች ላይ የወባ በሽታ ተከሰተ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል 20 ወረዳዎች ላይ የወባ በሽታ መከሰቱን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ በሽታው በስፋት…

የግብጽና የሱዳን ህዝቦች የአባይ መነሻ ኢትዮጵያ መሆኑን ተርድተው አብሮ መጠቀም እንደሚገባ ሊገነዘቡት ይገባል -ተቀዳሚ ሙፍቲ  ሐጅ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብጽና የሱዳን ህዝቦች የአባይ መነሻ ኢትዮጵያ መሆኑን ተርድተው አብሮ መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ ገለጹ። በእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ጽህፈት ቤት ግቢ ችግኝ…

ሃገር-አቀፍ የትምህርት ቤቶች ምገባ ፖሊሲና ማስፈፀሚያ ስትራቴጂ  ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር-አቀፍ የትምህርት ቤቶች ምገባ ፖሊሲና ማስፈፀሚያ ስትራቴጂ  ይፋ ሆኗል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ አገር አቀፍ የትምህርት ፖሊሲና ስትራቴጂ ማጽደቂያ ስነስርአት ላይ ÷ ለጸደቀው የትምህርት ቤት ምገባ ፖሊሲና…

የሰላም ሚኒስቴር ለሙዳይ በጎአድራጎት ማህበር የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ  

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሙዳይ በጎአድራጎት ማህበር የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል ፡፡ ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ጎዳና ላይ ወድቀው በልመና የተሰማሩና በሴተኛ አዳሪነት ህይወታቸውን ሲገፉ የነበሩ እናቶችን ከነልጆቻቸው ከችግር ውስጥ በማውጣት…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በድሬዳዋ ከተማ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በድሬዳዋ ከተማ በመገኘት ችግኝ ተክለዋል። ወይዘሮ ሙፈሪሃት በከተማው ቦሬ አካባቢ ከከተማው መስተዳድር አመራሮች፣ ከሀገር መከለላከያ ሠራዊት፣ ከፌዴራልና የመስተዳድሩ ፖሊስ አባላት እንዲሁም…