Fana: At a Speed of Life!

”ደጀን ወደ ሆነው ሕዝባችን ስንገባ የተደረገልን አቀባበል ሰራዊቱን ያስደመመ ነው‘ – ኮሎኔል ሻምበል በየነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)”ደጀን ወደ ሆነው ሕዝባችን ስንገባ የተደረገልን አቀባበል ሰራዊቱን ያስደመመ ነው‘ ሲሉ  ኮሎኔል ሻምበል በየነ ባለከዘራው የ23ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ገለጹ። ጁንታው ገደልን ማረክን እያለ ማሳሳት የኖረበት ባህሪው መሆኑንም ነው የገለጹት ።…

አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፖላንድ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን የሹመት ደብዳቤያቸውንለፖላንድ ፕሬዚዳንት ለአንድርዘጅ ዱዳ አቅርበዋል። አምባሳደሯ ተቀማጭነታቸው በጀርመን፣ በርሊን አድርገው በፖላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት። በወቅቱም በትግራይ ክልል…

አየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ አየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመረቀ። ተመራቂ ምልምል ወታደሮቹ ከነገ ጀምሮ የበረራ ፣ የጥገና እና የቴክኒሻን ትምህርቶች ወደሚያገኙባቸው ተቋማት እንደሚገቡ ከመከላከያ ሰራዊት የፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነው…

በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ማስፈረም እንደማይቻል ፌዴሬሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ  እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ዝውውርን የተመለከተ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህም ፌዴሬሽኑ በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል ውሳኔ…

የሎጂስቲክ ዘርፍ አፈጻጸም መታወቅ ዘርፉን ለማዘመንና ለውጥ ለማምጣት ያስችላል – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሎጂስቲክ ዘርፍ አፈጻጸም መታወቅ ዘርፉን ለማዘመንና እመርታዊ ለውጥ ለማምጣት እንደሚያስችል የትራንስፖርት ሚኒስትሯ  ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። የመጀመሪያው አገራዊ የሎጂስቲክ አፈጻጸም ሪፖርት ይፋ በተደረገበት መርሐግብር ላይ የመክፈቻ…

የሳይበር ጥቃት አድራሹ ቡድን ለመረጃ ማስለቀቂያ 70 ሚሊየን ዶላር እንዲከፈለው ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ኮሎሳል' በሚል ከሚታወቀው የኮምፒውተር መረጃ ጥቃት ጀርባ ያለ የሳይበር ጥቃት አድራሽ ቡድን ለመረጃ ማስለቀቂያ 70 ሚሊየን ዶላር እንዲከፈለው ጠየቀ። ዘ_ሬቭል በሚል የሚታውቀዉ የመረጃ መንታፊ ቡድን አሜሪካ ውስጥ ባለ 'ካስያ' የተባለ…

በጁባ የሚገኘው የ15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ የሚገኘው የ15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው አካባቢ ለሚገኙ አቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ሰብዓዊ ድገፍ አደረጉ፡፡ አባላቱ ከዕለት ጎርሳቸው በመቀነሰ ከጁባ ከተማ 15…

በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አስመዘገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አበረታች  ውጤቶችን አስመዝግበዋል። በዚህም በፈረንሳይ፣ ሌንስ በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር ያሲን ሃጂ  በ13 ደቂቃ ከ18 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በካፍ የውድድር ፈቃድ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በካፍ የውድድር ፈቃድ አግኝቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ በ2021-22 በሚዘጋጀው የአፍሪካ የሴቶች የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው የኢትዮጵያ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበው የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ለውጥ ጥያቄ በባለስልጣኑ ተቀባይነት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበለትን የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ቅያሬ ጥያቄ ተቀበለ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ‘ትግራይ ቴሌቪዥን’ በሚል ስያሜ የሚታወቀው ጣቢያ ‘ይሓ ቲቪ’ የሚል ስያሜ እንዲሰጠው ያቀረበው…