የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በአንድ ጀምበር ከ1 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር ከ1 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው ፡፡ በአንድ ጀንበር ከ1 ሚሊየን በላይ የችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የተፋሰስና አረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከልን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ችግኝ ተተከለ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ሰራተኞች የማዕከሉን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ችግኝ ተከሉ፡፡ የማዕከሉ ሰራተኞች በአረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያን ለማልበስ የታቀደውን እቅድ ለማሳካት በማሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ለቀጠናው ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው- የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ- ግብር ለቀጠናው ሀገራት አረአያ እንደሚሆን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች ተናገሩ። ኢዜአ ያነጋገራቸው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች መርሃ-ግብሩ ዓለምን እያስጨነቀ ላለው የአየር ንብረት…
ፋና ስብስብ የግዙፍ አልማዞች መፍለቂያዋ ቦትስዋና Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦትስዋና በጥቂት ሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ አልማዝ ተገኝቷል። 1 ሺህ አንድ መቶ ሰባ አራት ካራት የሚመዝነው ይህ ግዙፍ አልማዝ በሃገሪቱ ካሮዊ በተባለው የማእድን ማውጫ የተገኘ ነው። ከዚሁ የማእድን ማውጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው በስፋት ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎቻችን በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም 381…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ነው-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች ላይ ጠንካራ ፍተሻና…
የሀገር ውስጥ ዜና 60 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)60 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያመመለሳቸው ተገለጸ። በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በሊባኖስ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር ጊዜያዊ መጠለያ ተጠልለው ከሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከባለሀብቶች ጋር በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ በሸራተን አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ250 ዓመታት በፊት የታተመ የመጸሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተበረከተ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ250 ዓመታት በፊት የታተመ የመጸሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተበርክቷል፡፡ ኪንግ ጀምስ ቅጂ በመባል በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቀው ቀደምት ሙሉ የእንግሊዘኛ የመጸሐፍ ቅዱስ ቅጂ ምንጮች አንዱ የሆነው እ.አ.አ 1769…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሜክሲኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሜክሲኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርሴሎ ኢብራርድ ጋር በበይነ መረብ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም በአገራቱ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን…