የሀገር ውስጥ ዜና የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ተመሰረተ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ተመስርቷል። በትግራይ ክልል በተከሰተው የፀጥታ ችግርና ከመጠለያ ጣቢያው አመሰራረት ክፍተት ምክንያት የተዘጉት የሽመልባና ህፃፅ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች በአማራ ክልል ሰሜን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ከ2 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል። ዪኒቨርሲቲው በዛሬው እለት ለስምንተኛ ጊዜ ያስመረቃቸው ተማሪዎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ መረሃ ግብሮች ያሰለጠናቸው መሆኑን በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በአሸባሪው ህወሃት ቡድን በሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተሰማውን ሀዘን ገለጸ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚሰጡ ዜጎች ላይ በአሸባሪው ሕወሃት ርዝራዥ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል። የጊዚያዊ አስተዳደሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ÷ የህወሃት አሸባሪ ርዝራዥ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ”አረንጓዴ አሻራ ቀጣይነት ላለው መማር ማስተማር ”በሚል መሪ ቃል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ”አረንጓዴ አሻራ ቀጣይነት ላለው መማር ማስተማር፣ ምርምር፣ማህበረሰብ አገልግሎትና ገቢ ማመንጫ ”በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኢላዳሌ እርሻ ጣቢያ ተካሄደ፡፡ እንደ ሀገር የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ጊዜ የታየው መደማመጥ እና በሀሳብ የበላይነት ብቻ ማመን አሁንም በልማቱ እንዲቀጥል የጋሞ ዞን ፖለቲካ ፖርቲዎች ጠየቁ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን ፖለቲካ ፖርቲዎች የ6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ አፈጻጸም በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ። የጋሞ ዞን ፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ወንድሙ ኡቶ÷ በምርጫ ጊዜ የታየው መደማመጥ እና በሀሳብ የበላይነት ብቻ ማመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የሚስተዋለውን የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የሚስተዋለውን የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ። ባለፉት 30 ዓመታት ብዙዎችን ለህመምና ለሞት በመዳረግ በማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና በስነ ልቦና ላይ ከፍተኛ ጫና እያስከተለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን ችግር መቅረፊያ ትልቁ መንገድ እውቀት ነው -ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድየአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ የኢትዮጵያን ብሎም ተሻግሮ የአህጉሪቱን ችግር በእውቀት ለመፍታት የተመሰረተ ነውም ሲሉ ገልጸዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው በከፈቱበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ”አዲስ አበባን እናልብሳት “በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኑ አዲስ አበባን እናልብሳት "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር በጉለሌ እጽዋት ማዕከል ተካሄደ ። በመርሐግብሩምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ÷ አዲስ አበባ እናልብሳት ብለን በምርጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፋሰሶች ልማት ባስልጣን የቅድመ ጎርፍ መከላክል ስራዎችን የተመለከተ ውይይት እያካሄደ ነው Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፋሰሶች ልማት ባስልጣን የቅድመ ጎርፍ መከላከል ስራዎች ሂደትን የተመለከተ ውይይት ከባከለድርሻ አካላት ጋር እያካሄደ ነው። የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዳነች ያሬድ÷ የጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን ታሳቢ ያደረገ 600…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻምቡ የኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት የፍተሻና ሙከራ ሥራ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻምቡ ባለ 230 ኪ. ቮ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት አብዛኛዎቹ የሲቪልና ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ሥራዎች ተጠናቀው የፍተሻና ሙከራ ሥራ መጀመሩን የፕሮጀክቱ ተወካይ ሥራ አስኪያጅ አቶ አሸናፊ ሙሉብርሃን ተናግረዋል፡፡ የፕሮጀክቱ አማካይ…