Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ መልክ የተዋቀረውን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ መርቀው ከፍተዋል ። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለከፍተኛ አመራሩ የአቅም ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ነው ተብሏል። አካዳሚው ከሀገር ተሻግሮ…

ሳኡዲ አረቢያ የነበሩ ዜጎችን ወደ አገር  የመመለስ ሥራ ተጀምረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛሬው ዕለት በ6 በረራ  ሳኡዲ አረቢያ የነበሩ ዜጎችን ወደ አገር  የመመለስ ሥራ መጀመሩን ሪያድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። መንግስት ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር በመሆን በቅንጅት በሳኡዲ አረቢያ በተለያዩ ማቆያ ማእከላት ውስጥ…

የአፋር ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ሶስተኛው አስቸኳይ ጉባኤ ነገ በሰመራ ከተማ እንደሚጀመር የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አስታወቁ። የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ ÷የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ…

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዓለም አቀፍ ድጋፍ እያገኘ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዓለም አቀፍ ድጋፍ እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ። ኮሚሽኑ የሰብዓዊ መብቶችን የማስጠበቅ ተልእኮውን እንዲወጣ የጀርመን እና ዴንማርክ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለመደገፍ እንደሚሰሩ ተገልጿል።…

ምርጫው ታሪካዊና ሰላማዊ የሆነ ድባብ ያስተናገደ ነው -የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ታሪካዊና ሰላማዊ የሆነ ድባብን ያስተናገደ ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ምሁራኑ ህዝቡን በከፍተኛ ሁኔታ ያሳተፈው ሀገራዊ ምርጫ አንድነትን ይበልጥ ያረጋገጠ አልፎም የህዝቡን መሰልጠንና ጨዋነት በአደባባይ ያሳየ…

የአትሌት አበበ ቢቂላ እና የአትሌት ዋሚ ቢራቱን የኦሳካ ማራቶን ድል ለመዘከር በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት አበበ ቢቂላ እና አትሌት ዋሚ ቢራቱ በኦሳካ የማራቶን ውድድር ድል የተቀዳጁበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሂዷል። አትሌት ዋሚ ቢራቱና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ በጋራ በመሆን…

የኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ቡድን በኬንያ ላሙ ጉብኝት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የመንግስትና የግል መገናኛ ብዙሀን የተውጣጡ የጋዜጠኞች ቡድን በኬንያ የላሙ ወደብን መጎብኘት ጀምረዋል። የላሙ ክልል ምክትል ገዢ አብዱል ከሪም ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን በሁለት አገር የሚኖሩ አንድ ዜጎች መሆናቸውን ገልጸዋል።…

ከጣቢያዎች የተሰበሰበውን ድምፅ የመደመር ስራ እየተሰራ ነው – ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአብዛኛው የምርጫ ክልሎች ከጣቢያዎች የተሰበሰበውን ድምፅ የመደመር ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ። ሰብሳቢዋ በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ አጠቃላይ ሂደት ዙሪያ መግለጫ…

ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ጎተራ ማሳለጫ የሚወስደው መንገድ  ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከፑሽኪን አደባባይ ተነስቶ በጎፋ ማዞሪያ ወደ ጎተራ ማሳለጫ የሚወስደው ዋና የመንገድ ክፍል ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት ተደርጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ጎተራ ማሳለጫ የሚወስደው መንገድ 320 ሜትር ርዝመት ያለው የዋሻ ስራን ጨምሮ…

በ94 ሚሊየን ዶላር የሚከናወን የመስኖና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ94 ሚሊየን ዶላር ወይም በ4 ቢሊየን ብር የከርሰ ምድር ውሃ የመስኖ ልማትና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኮሪያ ሩራል ኮሙዩኒቲ ኮኦፖሬሽን ከተባለ ድርጅት ጋር…