ስፓርት በትግራይ ክልል ሲካሄድ የቆየው የብቃት ምዝና አትሌቲክስ ውድድር ተጠናቀቀ Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ለአንድ ሳምንት ያህል ሲካሄድ የቆየው የብቃት ምዘና የአትሌቲክስ ውድድር ተጠናቀቀ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አትሌትክስ ፌዴሬሽን ጽህፈት ቤት ፀሐፊ አቶ ጌታቸው ማሞ ÷በክልሉ በነበረው ችግር ለሰባት ወራት ያህል ተቋርጦ የቆየውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በልደታ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በልደታ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው። በክፍለ ከተማው ሁለት የምርጫ ክልል እና 113 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን÷ በትናንትናው እለት በየጣቢያው ተገኝተው ድምፃቸውን ሲሰጡ የነበሩ ነዋሪዎችም በየጣቢያው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት የተደረገው ሀገራዊ ምርጫ ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ነው- የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትናንትናው የምርጫ ሂደት ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን የሰጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የተደረገው ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የድምጽ አሰጣጡን ሂደት ለማወክ የሞከሩ ሶስት ግለሰቦች ተቀጡ Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ፈንቲ-ረሱ ዞን እዋ ወረዳ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን ለማወክ ሞክረዋል የተባሉ 3 ግለሰቦች በእሰራትና ገንዘብ እንዲቀጡ የተወሰነባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል አሊዲኒ አለሳ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ከተማ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የህዝብ ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀዋሳ ከተማ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የህዝብ ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው። ነዋሪዎችም የምርጫውን ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተገኙ እየተመለከቱ ነው። በብርሃኑ በጋሻው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው። በተጨማሪም ውጤቶቹ ከምርጫ ጣቢያዎቹ ወደ ምርጫ ክልል እየተላኩ መሆናቸውን በምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልል 26 /27 ሀላፊ አቶ ረቢራ ኡጋሳ ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተወዳደሩበት የጎማ ሁለት የምርጫ ክልል ጊዜያዊ ውጤት ይፋ መሆን ጀመረ Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተወዳደሩበት የጎማ ሁለት የምርጫ ክልል ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ መሆን ጀምሯል። በሙክታር ጠሃ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት መገለጽ ተጀምሯል Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በታሪክነሽ ሴታ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው ምርጫ ኢትዮጵያ ያሸነፈችበትና መሰረት የሚጥል ነው- አቶ ርስቱ ይርዳ Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላለፋ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ በመላው የክልሉ አካባቢዎች ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን አስታውቀዋል። የዘንድሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷ይህ መርሃ ግብር ከምርጫ ማግስት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።…