በካፋ ዞን በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የገጠመውን የምርጫ ወረቀት እጥረት ለማስተካከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በካፋ ዞን በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ወረቀት እጥረት መከሰቱን ጣቢያችን ባደረገው ቅኝት አረጋግጧል።
የምርጫ ወረቀት እጥረቱን ለማስተካከል ትርፍ የምርጫ ወረቀት ከያዙ ጣቢያዎች እየተወሰደ በመሰራጨት ላይ መሆኑን የካፋ ዞን የምርጫ…