“እመርጣለሁ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ“ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር “ እመርጣለሁ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ“ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ዝግጅት መጠናቀቁን አስታወቀ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 በሚካሄደው 6ኛው ብሄራዊና ክልላዊ ምርጫ “ እመርጣለሁ አረንጓዴ…