ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ በአጣዬ እና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ግምቱ ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ አካላት በአጣዬ እና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ግምቱ ከ4ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን ድጋፍ አደረገ።
ለተለያዩ የህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድሀኒቶች ፣ ኮምፒዩተሮች፤ ወረቀቶች እና አልባሳት…